



እነዚህ እሴቶቻችን ስለእኛ በጣም አስፈላጊ የሆነውን ነገር የሚያንፀባርቁ እና የድርጅታችንን ባህል እና የተመሠረትንበትን ዓላማ የሚያሳዩ ናቸው ፡፡
- ሀሳብ አመንጪነት አዳዲስ ሀሳቦችን እና ገንቢ አስተያየትን እንቀበላለን፡፡
- ግልጸኝነት እውነተኛ እና ግልጽ መሆን ለእኛ ዋናችን ነው፡፡
- ቅልጥፍና ጊዜን ወይም ገንዘብን በአግባቡ እንጠቀማለን፡፡
- በጊዜ ያልተገደበ ሁልጊዜም ትክክለኛውን ነገር ለማድረግ እንተጋለን፡፡
- ቅንነት መሥራት ያለብንን ሁሉ በቅንነት መስራታችንን እንቀጥላለን፡፡
- ውጤታማነት ማንኛውንም ግብአቶች በአግባቡ ተጠቅመን ውጤትን እናመጣለን፡፡
- ሐቀኝነት ምንም ያህል ከባድ ቢሆንም ሁልጊዜ ለእውነቱ እንቆማለን፡፡
- ጥራት በስራችን ሁሉ ጥራትን እንመርጣለን ፡፡
- በትምህርት ላይ የተመሠረተ ሁሌም እየተማርን እና እናድጋለን ፡፡
- ሙያዊነት ሙያዊ ግዴታቸንን በአግባቡ እንወጣለን ሙያችንንም እናከብራለን ፡፡
