Skip to content
Home » አስተዋፅኦ ያድርጉ

አስተዋፅኦ ያድርጉ

አዳዲሰ ዜናዎቻችንን እና ሁነቶቻችንን በኢ-ሜይል አድራሻዎት ለማግኘትና በችግር ምክንያት ተገፍተዉ በየጎዳና ከነልጆቻቸዉ ወድቀዉ የነበሩትን እናቶችና ህፃናት ህይወት ባለዎት አቅም ለመቀየር ከፈለጉ አሁኑኑ አባላችን ይሁኑ!

ባለን የቦታ ጥበት ምክንያትና የሰዉ መጨናነቅ እንዳይኖር የበጎ አድራጎት ድርጅታችንን ለመጎበኘት ሲያስቡ መጀመሪያ ቀጠሮ ማስያዝዎን አይዘንጉ፡፡ የቀጠሮ ቅፁን ሲሞሉ ድርጅቱ ባስያዙት ቀንና ሰዓት የመጎብኘት ፍቃድ እንዳሎት የሚያረጋግጥ ኢሜል ይልክሎታል፡፡

አስተዋፅኦ ማድረጊያ መንገዶች

ፍቅር ለሕፃናትና ለእናቶች የበጎ አድራጎት ድርጅታችንን ዛሬውኑ መርዳት ይችላሉ። እርዳታዎ በችግር ምክንያት ተገፍተዉ በየጎዳናዉ ከነልጆቻቸዉ ወድቀዉ የነበሩትን እናቶችና ህፃናትን ከጎዳና ተነስተው እንደ ማንኛዉም ሰዉ መሰረታዊ ፍላጎታቸዉ ተሟልቶላቸዉ እንዲኖሩ ያስችላል፡፡

ለወደፊት በምናካሂዳቸው የበጎ አደራጎት ማስባሰቢያ ዝግጅቶችም ላይ በበጎ ፈቃደኝነት መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን በማህበራዊ ድህረ ገፆቻችን ላይ በየጊዘዉ እንለጥፋለን፡፡ አዳዲሰ ዜናዎችን እና ሁነቶችን ለመከታተል እባክዎትን ማህበራዊ ገፆቻችንን መውደድና መከተልዎን አይዘንጉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

አዳዲስ ዘናዎችን አና ሁነቶችን ለማኘት ይመዝግቡ !

We don’t spam!