Skip to content
Home » እርዳታ ያድርጉ

እርዳታ ያድርጉ

ፍቅር ለሕፃናትና ለእናቶች የበጎ አድራጎት ድርጅትን ስረዱ በችግር ምክንያት ተገፍተዉ በየጎዳና ከነልጆቻቸዉ ወድቀዉ የነበሩትን እናቶችና ህፃናትና ከጎዳና አንስተዉ እንደ ማንኛዉም ሰዉ መሰረታዊ ፍላጎታቸዉ ተሟልቶላቸዉ እንዲኖር እርዳታ እያደረጉ መሆንዎትን አይዘንጉ ፡፡

በዉጭ ሀገር ለምትኖሩ እርዳታ ሰጪዎቻችን ፔይ ፓል፣ ዴቢት ካርድ ወይም ክሬዲት ካርድ በመጠቀም መርዳት ይችላሉ፡፡

በሀገር ዉስጥ ለምትኖሩ እርዳታ ሰጪዎቻችን:- ከታች በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች እርዳታ ማድረግ ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ስም: Love for Children and Mothers organization
የሂሳብ ቁጥር: 1000110478554

አባይ ባንክ

ስም: ፍቅር ለህጻናትና ለእናቶች በጎ አድራጎት ድርጅት
የሂሳብ ቁጥር: 1742115972320013

ለተጨማሪ መረጃ

አዳዲስ ዘናዎችን አና ሁነቶችን ለማኘት ይመዝግቡ !

We don’t spam!