የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች

የሕፃናት አገልግሎት

የሕፃናትን እንክብካቤና ንጽህና መጠበቅ ፣ማጫወት ፣በቀን ሶስት ጊዜ ተመጣጣኝ ምግብ መመገብ እና በቂና ሰላማዊ እንቅልፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣ የሕክምና አገልግሎት ፣ልብስ እና ጫማ አቅርቦት  ወዘተ…

የእናቶች እና የሴቶች አገልግሎት

የገቢ ማስገኛ ሥራዎችን፣የገንዘብ እና የስራ እቃ አቅርቦት፣ልዩ ልዩ ስልጠናዎች ለምሳሌ የስራ ፈጠራ ፣ የሥነ-ልቦና ድጋፍ ፣ የደንበኛ አያያዝ፣ የሞግዚትነት ፣ የመኪና እጥበት ፣ የምግብ ማብሰል፣ ገንዘብ ቁጠባ፣የራስ እና የአካባቢ ንፅህና አጠባበቅ በመስጠት ይደግፋል፡፡


close

ለተጨማሪ መረጃ

አዳዲስ ዘናዎችን አና ሁነቶችን ለማኘት ይመዝግቡ !

We don’t spam!