እንኳን ደህና መጡ
በማንኛውም ምክንያት ወደዚህ ዌብ ሳይት ለመጎብኘት የመጣችሁ ክቡራንና ክቡራት ጎብኚዎቻችን አክብራችሁ የተወደደ ጊዜአችሁን ስለሰጣችሁን በፍቅር ለሕጻናትና ለእናቶች በጎ አድራጎት ድርጅት ስም ከልብ እያመሰገንን እንኳን ደህና መጣችሁ እንላለን፡፡ የፍቅር ዓላማ ድርጅቱ ለወገን የቆመና እንደ ሰው ለመኖር እድል ያጡትን በየቤቱ ጥጋትና በየመንገዱ ከእነልጆቻቸው ወድቀው የነበሩትን እናቶችና ሕፃናትን… Read More »እንኳን ደህና መጡ