የተመጣጠነ ምግብ
- ሕፃናቱን በቀን ሶስት ጊዜ የመዋያ ምግብ ይመግባል
የሕፃናትን እንክብካቤ መጠበቅ
- ማጫወት
- በቂና ሰላማዊ እንቅልፍ እንዲያገኙ ማድረግ
- የሕፃናትን ንጽህና መጠበቅ
ልብስ እና ጫማ አቅርቦት ፡-
- በዓመት አንድ ጊዜ ከድርጅቱ
- በየበዓላቱ በበጎ ፈቃደኛ ስጦታ ሲመጣ
- ዩኒፎርም አቅርቦት
በዓላትን ማክበር
ልጆች ለKG ሲደርሱ የትምህርት መሳሪያዎችን አሟልቶ መሸኘት
ሕክምና
- ድንገተኛ ህክምና
- ዓመታዊ ምርመራ
- የመድሃኒት ሽፋን
