ፍቅር ለሕፃናትና ለእናቶች የበጎ አድራጎት ድርጅት
የሕፃናት አገልግሎትየሕፃናትን እንክብካቤና ንጽህና መጠበቅ ፣ማጫወት ፣በቀን ሶስት ጊዜ ተመጣጣኝ ምግብ መመገብ እና በቂና ሰላማዊ እንቅልፍ እንዲያገኙ ማድረግ፣ የሕክምና አገልግሎት ፣ልብስ እና ጫማ አቅርቦት ወዘተ…
የእናቶች እና የሴቶች አገልግሎት የገቢ ማስገኛ ሥራዎችን፣የገንዘብ እና የስራ እቃ አቅርቦት፣ልዩ ልዩ ስልጠናዎች ለምሳሌ የስራ ፈጠራ ፣ የሥነ-ልቦና ድጋፍ ፣ የደንበኛ አያያዝ፣ የሞግዚትነት ፣ የመኪና እጥበት ፣ የምግብ ማብሰል፣ ገንዘብ ቁጠባ፣የራስ እና የአካባቢ ንፅህና አጠባበቅ በመስጠት ይደግፋል፡፡
አዳዲስ ዘናዎችን አና ሁነቶችን ለማኘት ይመዝግቡ !
We don’t spam!
Check your inbox or spam folder to confirm your subscription.