የበት ለበት ጉብኝት ማድረግ (ትክክለኛ የድሀን ደሀ ለመምረጥ)
የስነ ልቦና ምክር አገልግሎት
ልዩ ልዩ ስልጠናዎችን መስጠት
- የስራ ፈጠራ ስልጠና
- የአካባቢና የግል ንጽህና ጥበቃ ስልጠና
- የደንበኛ አያያዝ ስልጠና፣
- ገንዘብ ቁጠባ ስልጠና
የገንዘብ እና የስራ እቃ አቅርቦት
ገቢ ማግኛ ስልጠና
- በቡና ጠጡ ስልጠና
- በአትክልት ሽያጭ
- የሞግዚትነት ስልጠና ፣
- የመኪና እጥበት ስልጠና፣
- የምግብ ማብሰል ስልጠና፣
የሕክምና አገልግሎት
- የወሊድ መቆጣጠር
- ድንገተኛ (ሲታመሙ) ለዉስን እናቶች
- የመድሃኒት ሽፋን

የፍቅር የሴቶች ህብረት(ፍቅር ቡና)
- የእርስ በርስ ዉይይት ጊዜ
- ራስ ስለመቻልና በራሷ የምትተማመን ማንነትን ስለማጎልበት
- የማህበራዊ መዋጮ፣ የቁጠባ ጊዜ